የአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ሰጠ፡፡
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አብረው መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር የማማከር አገልግሎት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
ASTU signs MoU with AMG steel factory
International Women's Day was celebrated at Adama Science and Technology University
ASTU commemorates World Water Day and the 13th anniversary of GERD
photo
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ETRSS-2 ለተሰኘችው ሁለተኛው የመሬት ምልከታ ሳተላይት ፕሮጀክት የማማከር አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
በስምምነቱ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ አብዲሳ ይልማ በዘርፉ በኮሪያ ሀገር የሰለጠኑ ባለሙያዎችን እና በውጪ ሀገራት የሚኖሩ ትውልደ ኢትዮጵያዊ ባለሙያዎችን በጋራ በማሳተፍ እቅዳችንን እንደሚያሳካልን እንተማመናለን ብለዋል።
ETRSS-2 (ሁለተኛው የመሬት ምልከታ ሳተላይት) ከፍተኛ የምስል ጥራት 0.5 ሪዞሊሽ ያላት ሲሆን የቆይታ ጊዜዋም 5 ዓመት እደሚሆ እና የአዋጭነት ጥናቱም በኢንስቲትዩቱ ባለሙያዎች መከናወኑንም ገልፀዋል።የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ለሚ ጉታ ታላቅ ሀገራዊ ፕሮጀክትን የማማከር አገልግሎት እንድንሰጥ ኢንስቲትዩቱ ስለሰጣቸው ሀላፊነት አመስግነዋል።
ፕረዘዳንቱ በዩንቨርስቲው ያሉትን የዘርፉ ባለሙያዎች እና በውጪ ሀገራት የሚገኙትን በማቀናጀት የሚጠበቅባቸውን ሁሉ ለመወጣት ዝግጁ መሆናቸውን ገልፀዋል።የስፔስ ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩ E ETRSS-2 የተሰኘችዉ ሁለተኛው የመሬት ምልከታ ሳተላይት ለማምጠቅ የሚስችል ሀገራዊ ፕሮጀክት በመቅረጽ የቅድመ ዝግጅት ስራዎች በማከናወን ላይ ይገኛል፡፡

Media Gallery

  • 1.jpg
  • 1a.jpg
  • 2.jpg
  • 3.jpg
  • 3a.jpg
  • 3aa.jpg
  • 3b.jpg
  • 4.jpg
  • 5.jpg
  • 6.jpg
  • 7a.jpg
  • 8.jpg
  • 8a.jpg
  • 8aa.jpg
  • 8b.jpg
  • 8c.jpg
  • 8d.jpg
  • 8f.jpg
  • 8g.jpg
  • 8i.jpg
  • 8j.jpg
  • 9.jpg
  • 9a.jpg
  • 9aa.jpg
  • 9b.jpg
  • 9bb.jpg
  • 9c.jpg
  • 9d.jpg
  • 9f.jpg
  • 9g.jpg

ASTU Campuse Map

maps1

Contact us

International Relations and Corporate Communications
Office: +251 -22-211-3961,  Email: irccd@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia
Office of Registrar  
Office: +251 -221-100001,  Email: sar@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia


   © 2020  Adama Science and Technology University