Open menu
Adama Science and Technology University and the Ethiopian Aviation University discuss areas of collaboration
ASTU Delegation Visits Hubei University of Technology in China to Establish Strategic Partnership
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች (alumni) ካርኒቫል ተከበረ
ወደ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲነት ሽግግር እያደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያውን የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሚገኙ በርካታ የቀድሞ ተመራቂዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች (alumni) ካርኒቫል ተከበረ
ወደ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲነት ሽግግር እያደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያውን የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሚገኙ በርካታ የቀድሞ ተመራቂዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።፡፡
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞ ተማሪዎች (alumni) ካርኒቫል ተከበረ
ወደ ራስገዝ ዩኒቨርሲቲነት ሽግግር እያደረገ ባለበት በአሁኑ ወቅት የመጀመሪያውን የቀድሞ ተማሪዎች ካርኒቫል በሀገር ውስጥና በውጪ ሀገር የሚገኙ በርካታ የቀድሞ ተመራቂዎች በተገኙበት በደማቅ ሁኔታ ተከብሯል።፡፡
Adama Science and Technology University (ASTU) organized a validation workshop
Adama Science and Technology University (ASTU) convened a successful validation workshop for the research project entitled "Technology Need Assessment and Strategic Roadmap for the ICT, Trade, Transport and Environment sectors of Oromia Regional State" on May 2, 2025, at the Dire International Hotel in Adama, Ethiopia.
Adama Science and Technology University Hosting its 5th International Research Symposium
The 5th international research symposium being held by ASTU from May 9-10, 2025 is organized under the theme: "Stepping towards sustainability through circular economy: waste into resource."
Adama Science and Technology University Hosting its 5th International Research Symposium
The 5th international research symposium being held by ASTU from May 9-10, 2025 is organized under the theme: "Stepping towards sustainability through circular economy: waste into resource."
የህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጠ
የህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ ላሉ ሴት ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናዉ አላማ የተማሪዎችን ወቅታዊ ጥነካሬ ለማጎልበት፣ የችግር አፈታት እና የዉሳኔ አሰጣጥ ክህሎታቸውን ለማዳበር፣ የጊዜ አጠቃቀም ዘዴያቸዉን ለማሻሻል እና በራስ የመተማመን ችሎታቸዉን ለማሳደግ እንደሆነ ተጠቁማል::
የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የአቅም ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የአቅም ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
ASTU Signs Memorandum of Understanding (MoU) with Manufacturing Industries
Adama Science and Technology University (ASTU) signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Oromia Industrial Parks Development Corporation, Horizon Addis Tyre Manufacturing, and OProduce Group on March 25, 2025, at the ASTU ICT Smart Room.
ASTU Signs Contract Ceremony with Samsung C and T Consortium
Adama Science and Technology University and Samsung C and T Consortium signed contractual agreement for the implementation of the Economic Development Cooperation Fund Project (EDCF-PROJECT).
Workshop on Geospatial Database
ASTU organized Validation Workshop on Geospatial Database for Shaggar City
ASTU inks MOU With Mada Walabu University, Adama Industrial Park( AIP) and Industrial Project Services ( IPDC-IPS)

 ክፍት የስራ ማስታወቂያ 

አ ሳ ቴ ዩ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።

       pdf image

 

  የስራ ማስታወቂያአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ተፈላጊ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ፡-

 

ተ.ቁ የስራው ዓይነት የቅጥር ሁኔታ የስራው ቦታ ደሞዝ ተፈላጊ መስፈርቶች ጾታ ብዛት
1 Accountant በኮንትራት አዳማ ከተማ  ኢንተርፕራይዙየደሞዝ ስኬል መሰረት •Requires a bachelor’s degree; 3+ years of experience in Accounting or related field, including some leadership experience. Sufficient computer skills አይለይም 1
 2 Café/Lounge Manager በኮንትራት አዳማ ከተማ ኢንተርፕራይዙ የደሞዝ ስኬል መሰረት  •Requires a Level- 3, College Diploma or bachelor’s degree; 5+ years of experience in hotel Management or related field, including some leadership experience. Sufficient computer skills አይለይም 1

 

  • አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንስቶ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታያይ የስራ ቀናት ኦርጂናለል እና ኮፒ ፤ የትህምርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምድ በመያዝ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ በሚገኝ የአስተዳደር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 410 በአካል በመገኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጨማር ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 022-211 32 03 በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡    
  • ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 09/2018 ዓ.ም ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን 16/2018 ዓ.ም 10፡00 ምዝገባው ያበቃል፡፡
  • ማሳሰቢያ፡-  ሁሉም አመልካቾች ለሚቀርቡት የስራ ልምድ የስራ  ግብር መክፈሉን /የሚገበልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል መሆን አለበት፡፡ASTU  Techno Business Enterprise   
                                                        Linking innovation to Market

Calendar

September 2025
MTWTFSS
1234567
891011121314
15161718192021
22232425262728
2930

Upcoming Events

Students Services




Connect with us

We're on Social Networks.

Follow us & get in touch.
         t me3

Visitors

Today 11

Yesterday 2179

Week 3071

Month 18294

All 120684

Currently are 41 guests and no members online

Media Gallery

  • fenote1.jpg
  • fenote2.jpg
  • fenote3.jpg
  • fenote4.jpg
  • gc1.jpg
  • gc2.jpg
  • gc3.jpg
  • gc4.jpg
  • gc5.jpg
  • gc6.jpg
  • gc7.jpg
  • gc8.jpg
  • gc9.jpg
  • gc10.jpg
  • gc11.jpg
  • gc12.jpg
  • gc13.jpg
  • pg1.jpg
  • space1.jpg
  • space2.jpg
  • space3.jpg
  • sriel1.jpg
  • sriel2.jpg
  • State-Minster.jpg
  • State-Minster1.jpg-.jpg
  • summit1.jpg
  • summit2.jpg
  • _K8A6031.JPG
  • _K8A6104.JPG
  • _K8A6127.JPG

ASTU Campuse Map

maps1

Contact us

International Relations and Corporate Communications
Office: +251 -22-211-3961,  Email: irccd@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia
Office of Registrar  
Office: +251 -221-100001,  Email: sar@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia


   © 2024  Adama Science and Technology University