Open menu
የህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጠ
የህዝብ ተወካዮች ም/ ቤት ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር በመተባበር በዩኒቨርሲቲዉ ዉስጥ ላሉ ሴት ተማሪዎች የህይወት ክህሎት ስልጠና ሰጠ፡፡ የስልጠናዉ አላማ የተማሪዎችን ወቅታዊ ጥነካሬ ለማጎልበት፣ የችግር አፈታት እና የዉሳኔ አሰጣጥ ክህሎታቸውን ለማዳበር፣ የጊዜ አጠቃቀም ዘዴያቸዉን ለማሻሻል እና በራስ የመተማመን ችሎታቸዉን ለማሳደግ እንደሆነ ተጠቁማል::
የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የአቅም ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
የስካይ ዊን ኤሮናቲክስ ኢንዱስትሪ እና የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የአቅም ግንባታ ዘርፎች በጋራ ለመሥራት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረሙ
ASTU Signs Memorandum of Understanding (MoU) with Manufacturing Industries
Adama Science and Technology University (ASTU) signed a Memorandum of Understanding (MoU) with the Oromia Industrial Parks Development Corporation, Horizon Addis Tyre Manufacturing, and OProduce Group on March 25, 2025, at the ASTU ICT Smart Room.
ASTU President Office organizes Training and Consultative Meetings for the Faculty and Academic and Research Assistants across Colleges
ASTU-STEM Students Qualify for Dallas, Texas Robotics Competition Final by Winning VEX Robotics Contest at Ethiopian Science Museum
Adama Science and Technology University offers Drug Abuse Prevention Training
ASTU Completes and Hands Over Shaggar City MIS Geo-Database Project to OIIB
ASTU Inaugurates Various Projects
Adama Science and Technology University (ASTU) inaugurated four extensively renovated projects on March 1, 2025, in the presence of federal and regional government officials.
ASTU Inaugurates Various Projects
Adama Science and Technology University (ASTU) inaugurated four extensively renovated projects on March 1, 2025, in the presence of federal and regional government officials.
ASTU Signs Contract Ceremony with Samsung C and T Consortium
Adama Science and Technology University and Samsung C and T Consortium signed contractual agreement for the implementation of the Economic Development Cooperation Fund Project (EDCF-PROJECT).
Workshop on Geospatial Database
ASTU organized Validation Workshop on Geospatial Database for Shaggar City
ASTU inks MOU With Mada Walabu University, Adama Industrial Park( AIP) and Industrial Project Services ( IPDC-IPS)
Lemessa.jpg
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለዉጥ ስራ አስፈፃሚ ከካይዘን ልህቀት ማዕከል ጋር በመተባበር ለንብረት አስተዳደር ሰራተኞችና አመራሮቻቸዉ በቦራቲ አዳራሽ ከየካቲት 10-11/ 2017 ዓ. ም (የሁለት ቀናት) ስልጠና ሰጠ::
የስልጠናዉ ዓላማ የካይዘን ባህሪያትን በመረዳት አመራሩና ፈፃሚዉ ሰራተኛ በተደራጀ እና በተቀናጀ መልኩ በመንቀሳቀስ በዩኒቨርሲቲዉ ፈጣንና ቀጣይነት ያለዉ ለዉጥ ለማረጋገጥ እንደሆነ ተገልፆዋል::
በስልጠናዉ የመክፈቻ ስነ ስርዓት ላይ የተገት የፕሬዝደንት ጽ/ ቤት ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ፕሮፌሰር ያደሳ መላኩ ለሰልጣኞች የእንኳን ደህና መጣችሁ መልዕክታቸዉን አስተላልፈዋል::
የካይዘን ፍልስፍና ቀጣይነትና ተከታታይነት ያለዉ መሆኑንና የአመለካከት ለዉጥ ለማምጣትና ለማስረጽ እንደሚረዳም ፕሮፌሰር ያደሳ አስረድተዋል:: የዩኒቨርሲቲዉን ቁልፍ ተግባራት ለማሳካት የለዉጥ መሳሪያዎችን በመጠቀም የተሰጡንን ተግባራት በከፍተኛ ጥራትና በጊዜያቸዉ መሰራት እንዳለባቸዉም ተጠቅሷል::
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተቋማዊ ለዉጥ ስራ አስፈፃሚ የሆኑት አቶ ለሜሳ ጉታ በበኩላቸዉ ከስልጠናዉ በኋላ ሰልጣኞች ስራቸዉን የበለጠ በስራ እንዲያዘምኑና ተግባራዊ እንዲያደርጉ አሳስበዋል::
ሰልጣኞች በበኩላቸዉ ከስልጠናዉ ሰፊ ግንዛቤ እንዳገኙ በመግለጽ ለወደፊቱም ሌሎች ተመሳሳይ ስልጠናዎች እንዲዘጋጁላቸዉ አሳስበዉ ስልጠናዉ ተጠናቋል::
 

Calendar

April 2025
MTWTFSS
123456
78910111213
14151617181920
21222324252627
282930

Upcoming Events

  • Alumini Carnival, April 25-26, 2025 new015
  • 5 th International Research Symposium,  May 09-10, 2025 new015
  • First Ethiopialics International Conference, Jun 13-14, 2025 new015

Students Services




Connect with us

We're on Social Networks.

Follow us & get in touch.
         t me3

Visitors

Today 140

Yesterday 375

Week 824

Month 11190

All 58213

Currently are 534 guests and no members online

Media Gallery

  • fenote1.jpg
  • fenote2.jpg
  • fenote3.jpg
  • fenote4.jpg
  • gc1.jpg
  • gc2.jpg
  • gc3.jpg
  • gc4.jpg
  • gc5.jpg
  • gc6.jpg
  • gc7.jpg
  • gc8.jpg
  • gc9.jpg
  • gc10.jpg
  • gc11.jpg
  • gc12.jpg
  • gc13.jpg
  • pg1.jpg
  • space1.jpg
  • space2.jpg
  • space3.jpg
  • sriel1.jpg
  • sriel2.jpg
  • State-Minster.jpg
  • State-Minster1.jpg-.jpg
  • summit1.jpg
  • summit2.jpg
  • _K8A6031.JPG
  • _K8A6104.JPG
  • _K8A6127.JPG

ASTU Campuse Map

maps1

Contact us

International Relations and Corporate Communications
Office: +251 -22-211-3961,  Email: irccd@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia
Office of Registrar  
Office: +251 -221-100001,  Email: sar@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia


   © 2024  Adama Science and Technology University