የአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣን ጋር በመተባበር የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ስልጠና ሰጠ፡፡
አዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና ኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አብረው መስራት የሚያስችላቸውን ስምምነት ተፈራረሙ
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ጋር የማማከር አገልግሎት የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ
ASTU signs MoU with AMG steel factory
International Women's Day was celebrated at Adama Science and Technology University
ASTU commemorates World Water Day and the 13th anniversary of GERD
photo
በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እ.ኤ.አ ከሚያዝያ 5-28/2024 በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የስታርት አፕ ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የባለድርሻ አካላትን በሳይንስ፤ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች የቢዝነስ ጅማሮ (ስታርት አፕ) ዙሪያ ልዩ ልዩ መርሃ ግብሮችን እያካሄደ ይገኛል፡፡
በዚህም መሰረት እ.ኤ.አ በ20/04/2024 የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከሶስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ማለትም ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ፤ እና ከአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ጋር ስለ ዩኒቨርሲቲዎቻቸው የኢንኩቤሽን ማዕከላት አሰራር፤ አደረጃጀት እና አቅም ላይ ገለጻ አቅርበዋል፡፡
በሶስቱ ዩኒቨርሲቲዎች የምርምርና ቴክኖሎጂ ሽግግር ም/ፕሬዝዳንቶች ከቀረበው ገለፃ በተጨማሪ ከኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ስለ ስታርት አፕ ሂደት እና ደረጃዎች አጠቃላይ ገለጻ ቀርቧል፡፡
በመርሃ ግብሩ ላይ ኢኖቬሽን እና የቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ከአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ጋር አብሮ ለመስራት የሚያስችለውን ስምምነት ተፈራርሟል፡፡ ስምምነቱን የኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር ሚኒስትር ክቡር ዶ/ር በለጠ ሞላ እና የ.አ.ሳ.ቴ.ዩ ፕሬዝዳንት ዶ/ር ለሚ ጉታ ተፈራርመዋል፡፡
 
 

Media Gallery

  • 1.jpg
  • 1a.jpg
  • 2.jpg
  • 3.jpg
  • 3a.jpg
  • 3aa.jpg
  • 3b.jpg
  • 4.jpg
  • 5.jpg
  • 6.jpg
  • 7a.jpg
  • 8.jpg
  • 8a.jpg
  • 8aa.jpg
  • 8b.jpg
  • 8c.jpg
  • 8d.jpg
  • 8f.jpg
  • 8g.jpg
  • 8i.jpg
  • 8j.jpg
  • 9.jpg
  • 9a.jpg
  • 9aa.jpg
  • 9b.jpg
  • 9bb.jpg
  • 9c.jpg
  • 9d.jpg
  • 9f.jpg
  • 9g.jpg

ASTU Campuse Map

maps1

Contact us

International Relations and Corporate Communications
Office: +251 -22-211-3961,  Email: irccd@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia
Office of Registrar  
Office: +251 -221-100001,  Email: sar@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia


   © 2020  Adama Science and Technology University