አ ሳ ቴ ዩ የማህበረሰብ ት/ቤት የስራ ቅጥር ማስታወቂያ
አ ሳ ቴ ዩ የማህበረሰብ ት/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
ማስታወቂያውን ለማግኘት PDF ምልክት ይጫኑ!
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
አ ሳ ቴ ዩ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል።
- ማስታወቂያውን ለማግኘት PDF ምልክት ይጫኑ!
- የስራ ማስታወቂያአስቱ ቴክኖ ቢዝነስ ኢንተርፕራይዝ ባለው ክፍት የስራ መደብ ላይ ተፈላጊ መስፈርቱን የሚያሟሉ አመልካቾችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል ፡፡በመሆኑም ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ፡-
ተ.ቁ | የስራው ዓይነት | የቅጥር ሁኔታ | የስራው ቦታ | ደሞዝ | ተፈላጊ መስፈርቶች | ጾታ | ብዛት |
1 | Accountant | በኮንትራት | አዳማ ከተማ | ኢንተርፕራይዙየደሞዝ ስኬል መሰረት | •Requires a bachelor’s degree; 3+ years of experience in Accounting or related field, including some leadership experience. Sufficient computer skills | አይለይም | 1 |
2 | Café/Lounge Manager | በኮንትራት | አዳማ ከተማ | ኢንተርፕራይዙ የደሞዝ ስኬል መሰረት | •Requires a Level- 3, College Diploma or bachelor’s degree; 5+ years of experience in hotel Management or related field, including some leadership experience. Sufficient computer skills | አይለይም | 1 |
- አመልካች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት አንስቶ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታያይ የስራ ቀናት ኦርጂናለል እና ኮፒ ፤ የትህምርት ማስረጃችሁንና የስራ ልምድ በመያዝ በአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ቅጥር ጊቢ በሚገኝ የአስተዳደር ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 410 በአካል በመገኘት የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ተጨማር ማብራሪያ ካስፈለገ በስልክ ቁጥር 022-211 32 03 በመደወል ወይም በአካል በመገኘት መጠየቅ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን ፡፡
- ማስታወቂያው የወጣበት ቀን መስከረም 09/2018 ዓ.ም ምዝገባው የሚያበቃበት ቀን 16/2018 ዓ.ም 10፡00 ምዝገባው ያበቃል፡፡
- ማሳሰቢያ፡- ሁሉም አመልካቾች ለሚቀርቡት የስራ ልምድ የስራ ግብር መክፈሉን /የሚገበልፅ ማስረጃ ማቅረብ የሚችል /የምትችል መሆን አለበት፡፡ASTU Techno Business Enterprise
Linking innovation to Market