የአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከየሲቪል ማህበራት ድርጅቶች ባለስልጣንና ከCUSO International እና ጋር በመተባበር ለአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች (ለክለብ 20/25 እና በጎ አድራጎት ክበብ) በበጎ ፊቃድ አገልግሎት እና VMIS ዙሪያ ስልጠና ተሰጥቷል፡፡ ስልጠናው የአዳማ ሳይንሰና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዳንት እና ከፍተኛ የሲቪል ማህበረት ድርጅቶች ባለስልጣን በተገኙበት ተሰጥቷል፡፡
በኢኖቬሽን እና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር አዘጋጅነት እ.ኤ.አ ከሚያዝያ 5-28/2024 በሳይንስ ሙዚየም እየተካሄደ በሚገኘው የስታርት አፕ ኢትዮጵያ ኤግዚቢሽን መርሃ ግብር የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት እና የባለድርሻ አካላትን በሳይንስ፤ቴክኖሎጂ የፈጠራ ስራዎች የቢዝነስ ጅማሮ (ስታርት አፕ) ዙሪያ ልዩ ልዩ መርሃ ግብሮችን እያካሄደ ይገኛል፡፡
የአዳማ ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ ዩንቨርስቲ ከስፔስ ሳይንስ እና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ETRSS-2 ለተሰኘችው ሁለተኛው የመሬት ምልከታ ሳተላይት ፕሮጀክት የማማከር አገልግሎት ለማግኘት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራርመዋል።
ASTU inks memorandum of understanding with AMG steel factory. The MOU was signed to forge collaborations between ASTU and AMG steel factory. The areas of collaboration include: capacity building training, providing consultancy service, engaging in joint research and technology transfer works, and facilitating internship programs for ASTU students; among other things.
International Women’s Day was celebrated with the slogan the slogan `invest in women accelerate progress colorfully. Mr. Ahmed Hussain, the representative of Adama Science and Technology University's Institutional Affairs Directorate, welcomed the guests and participants by conveying a welcome message. According to Mr. Ahmed, his directorate has a wide range of activities.
The Department of Water Resource Engineering in collaboration with School of Civil Engineering & Architecture organized a panel discussion titled `The importance of water resource utilization and access to the sea for Ethiopia`s development ‘.