ማ ስ ታ ወ ቂ ያ!!   ህዳር 08/2010
በሁሉም የሥራ መደቦች ላይ ለሚወዳደሩ የአስተዳደር ሠራተኞች የወጣ የድልድል ማስታወቂያ!!
የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የአስተዳደር ሠራተኞች የድልድል ኮሚቴ ከኢፌዲሪ የፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር በነጥብ የሥራ ምዘና ዘዴ ተመዝኖና ደረጃ ተሰጥቶ በተላኩ በሁሉም  ደረጃ ባሉ ሥራ መደቦች ላይ ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ መስፈርቶችን የሚያሟሉ ሠራተኞችን አወዳድሮ መደልደል ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ቀጥሎ የተዘረዘሩትን ተፈላጊ ችሎታ የምታሟሉ ቋሚ ሠራተኞች ከ08/03/2010 እስከ 15/03/2010 ድረስ በአካል ቀርበው ቅፅ በመውሰድ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እያስታወቅን ለዚህ ድልድል ማንኛውም ሠራተኛ እስከ ሁለት የሥራ መደቦች ላይ ተመዝግቦ መወዳደር ይችላል፡፡
ማሳሰቢያ፡-
1.    ማንኛውም አመልካች በተሰጠው ፎርም ላይ የሚመጥነውን (በሚያሟላው) ሁለት የስራ መደቦች አንደኛ እና ሁለተኛ ምርጫውን በጥንቃቄ በመለየት ሞልቶ ለሰው ሀብት ስራ አመራር ባለሙያ ከሰጠ በኋላ ድጋሜ ጠይቆ ሌላ ምርጫ ማድረግ አይችልም፡፡
2.    ማንኛውም የማይነበብ ፅሁፍ እና ስርዝ ድልዝ እንዲሁም የሰራተኛው ፊርማ የሌለበት ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
3.    ከክፍሉ ሰራተኞች በስተቀር በኦዲት ስራ መደቦች ላይ መወዳደር አይፈቀድም፡፡ እነሱም በሌሎች የስራ መደቦች ላይ መወዳደር አይችሉም፡፡
4.    የጤና ባለሙያ የስራ መደቦች እና  የአይ ሲ ቲ የቴክኒካ ድጋፍ ሰጪና ጥገና ቡድን ስራ መደቦች ተመዝኖ እና ደረጃ ተሰጥቶ ስላልመጡ በነዚህ የስራ መደቦች ላይ የሰራተኛ ድልድል አይካሄድም፡፡
5.    የማመልከቻ ቦታ የድሮ የአስተዳደር ህንፃ ቢሮ ቁጥር 22,26,31 ዘወትር በስራ ሰዓት ይሆናል፡፡
6.    ክፍት የስራ መደቦች ዝርዝር በዩኒቨርስቲው ድህረ-ገፅ www.astu.edu.et  ስለተለቀቀ ከዚያ ላይ በማየት መመዝገብ ይቻላል፡፡

 

ክፍት የስራ መደቦች ዝርዝር ለማየት እዚህ ይጫኑ!

 

የመመዝገቢያ ቢሮ ለማወቅ እዚህ ይጫኑ!

Academics Menu

Academic Calendars
ASTU Academics and Research Policy
Schools and Programs
Student Admission and Registration
School of Graduate Studies
Division of Freshman Program

Media Gallery

  • drhndmgroupphoto.jpg
  • gradute-student.jpg
  • reward-sermoncy.jpg

Students' Services

Students' Affairs
Students' Unions
New Students
Campus Services
International Students
Housing and Dining

Students' Life

  Campus Life
  Students' Graduation Ceremony
  Students' Activities
  Nation and Nationality Days
  Female Students
Sport and Entertainment
cercileiconTop Students' Award

ASTU Campuse Map

maps1

Contact us

International Relations and Corporate Communications:
Office: +251 -221-100003
Email: irccd@astu.edu.et / iapr@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia
Student Admission and Registration:
Office: +251 -221-100001,  Email: sar@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopi


   © 2017  Adama Science and Technology University