ማስታወቂያ: ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ከ1ኛ-4ኛ ዓመት የቅድመ ምረቃ ተማሪዎች በሙሉ

 

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2013 የትምህርት ዘመን ከዚህ በታች የተዘረዘሩት የድህረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች በመደበኛ (Regular) መርሃ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ እንዲሁም በመደበኛ (Regular) መርሃ ግብር በሦስተኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይ ትምህርት ተsም ለ2013 ዓ.ም በሁለተኛ ዲግሪ በቅዳሜና እሁድ (Weekend) መርሀ ግብር ቀጥሎ ባሉት የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎ ለማስተማር ይፈልጋል፡፡

Letter of Sponsorship for Graduate Study                     Admission application form

          Please follow this link to apply online