የምዝገባ ጥሪ ማስታወቂያ
ለአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ ነባር ተማሪዎች በሙሉ
-    በ2009 ዓ.ም 2ኛ ሴሚስተርና በዚህ ክረምት Internship የወጣላችሁ ተማሪዎች የመግቢያ ቀን መስከረም 21/2010 ዓ.ም (October 1/2017) ሲሆን የ Internship ሪፖርት የምታቀርቡት መስከረም 22/2010 ዓ.ም (October 2/2017)  መሆኑን እየገለፅን ቀደም ብላችሁ ዝግጅት እንድታጠናቅቁ እናሳስባለን፡፡
ለአዲስና መደበኛ ተማሪዎች፡-
-    የመጀመሪያ፤ የሁለተኛና የሶስተኛ ዲግሪ መደበኛ ተማሪዎች የመመዝገቢያ ቀን መስከረም 29 እና 30/2010 ዓ.ም (October 9-10/2017) መሆኑን እየገለፅን
አዲስ ገቢ ተማሪዎች ለምዝገባ በምትመጡበት ጊዜ
-    የ10ኛ እና የ12ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ሰርተፍኬትና
-    ከ9ኛ-12ኛ ክፍል የተማራችሁበትን ትራንስክርፕት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ
-    6 ፓስፖርት ሳይዝ ጉርድ ፎቶግራፍ፣ እንዲሁም
-    አንሶላ፤ ብርድልብስና የትራስ ጨርቅ እንዲታመጡ እናሳውቃለን፡፡
 ማሳሰቢያ፡-
ከላይ ከተጠቀሱት ቀናት በፊትም ሆነ በኃላ የሚመጡ ተማሪዎችን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ የተማሪዎች ቅበላና ምዝገባ ዋና ቢሮ

 

የአዳማ ሳይንስናቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በተከታታይ ትምህርት በመጀመሪያና በሁለተኛ ዲግሪ ቀጥሎ ባሉት የትምህርት መስኮች አዲስ ተማሪዎችን ተቀብሎለ ማስተማር ይፈልጋል፡፡  Read More

የኢ.ፌ.ዴ.ሪ የሳይንስና ቴክኖሎጂ ሚኒስቴር በሳይንስና ቴክኖሎጂ ዘርፍ የሰለጠነ የሰው ሃይል ለማፍራት በሀገራችን ልዩ ተልዕኮ በተሰጣቸው የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ እና የአዲስ አበባ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በ2009 ዓ.ም. የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ የዩኒቨርሲቲ መግቢያ ፈተና የወሰዱና ከታች የተዘረዘረውን መስፈርት የሚያሟሉ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ልዩ ዝንባሌ ያላቸውን ተማሪዎች በተጨማሪ መግቢያ ፈተና አወዳድሮ መቀበል ይፈልጋል፡፡ Read More

Application form for Entrance Examination for Ethiopian Science and Technology Universities

 

Choose Adama Science & Technology University (ASTU)

To all 2017 (2009 E.C.) National Higher Learning Institutions Entrance Exam Achievers (Ethiopian Students), Adama Science & Technology University (ASTU) wants to recruit and teach new students with special talent and interest in applied natural science and engineering  Students who have scored passing matriculation results in natural science can apply as per the criteria and dates notified by the FDRE Science and Technology Ministry


ማስታወቂያ

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሀ ግብር በሁለተኛ ዲግሪ ለ2010 ዓ.ም ቀጥሎ ባሉት የትምህርት ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ Read More

የአዳማ ሳይንስና ቴክኖሎጂ ዩኒቨርሲቲ በመደበኛ መርሀ ግብር በሶስተኛ ዲግሪ (PhD) ለ2010 ዓ.ም ቀጥሎ ባሉት የትምህርት ዘርፎች አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ Read More

Academics Menu

Academic Calendars
ASTU Academics and Research Policy
Schools and Programs
Student Admission and Registration
School of Graduate Studies
Division of Freshman Program

Media Gallery

  • drhndmgroupphoto.jpg
  • gradute-student.jpg
  • reward-sermoncy.jpg

Students' Services

Students' Affairs
Students' Unions
New Students
Campus Services
International Students
Housing and Dining

Students' Life

  Campus Life
  Students' Graduation Ceremony
  Students' Activities
  Nation and Nationality Days
  Female Students
Sport and Entertainment
cercileiconTop Students' Award

ASTU Campuse Map

maps1

Contact us

International Relations and Corporate Communications:
Office: +251 -221-100003
Email: irccd@astu.edu.et / iapr@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopia
Student Admission and Registration:
Office: +251 -221-100001,  Email: sar@astu.edu.et
P.O.Box: 1888 Adama, Ethiopi


   © 2017  Adama Science and Technology University